የባልካን ጎርፍ ያስከተለው መዘዝ DW Amharic May 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በባልካን አካባቢ ሃገራት ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ የሟቾቹ ቁጥር እየጨመረ ነው። አንዳንድ ድርጅቶች ተጨማሪ የውሃ ሙላት አደጋ እንደሚያስከትል እያስጠነቀቁ ነው።