ሱዳን ለኤርትራ የኤሌትሪክ ኃይል ልትሸጥ ነዉ መባሉ DW Amharic May 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሱዳን የኤሌትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ ለመግዛት ዝግጅት ላይ መሆንዋ ይታወቃል። ባለፈዉ ሰምን አንዳንድ የብዙሃን መገናኛ ድረ-ገፆች እንደዘገቡት ደግሞ፤ ሱዳን ለኤርትራ የኤሌክትሪክ ኃይል ልትሸጥ በዝግጅት ላይ ናት።