እስራኤል አይሁዳዉያንን ከኢትዮጵያ መዉሰድ መጀመርዋ DW Amharic May 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስራኤል አይሁዳዉያንን ከኢትዮጵያ ዳግም መዉሰድ መጀመርዋ ተገለፀ። ባለፈዉ ሳምንት 64 ቤተ- እስራኤላዉያን፤ እስራኤል መግባታቸዉን ሃይፋ የሚገኘዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ ገልጾልናል።