ባልካን፥ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሕይወት አጠፋ DW Amharic May 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በባልካን ሃገራት እና መካከለኛው አውሮጳ ውስጥ በደረሰዉ ከፍተኛ የዉሃ መጥለቅለቅ የሟቾች ቁጥር ከ 30 በላይ መድረሱ ተነገረ። በደቡብ ምሥራቅ አዉሮጳ ከሚገኙ ነዋሪዎች መካከል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች በዉኃ መጥለቅለቁ ጉዳት ደርሶባቸዋል።