የቤተ እሥራኤላውያን የተቃውሞ ሰልፍ DW Amharic May 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እ ጎ አ ከ 1980 ዓ ም አንስቶ በሱዳን በኩልና በቀጥታም ከኢትዮጵያ ወጥተው በተለያዩ ጊዜያት እሥራኤል የገቡ፣ ቤተ እሥራኤል በመባል የታወቁ ኢትዮጵያውያን አይሁድ፣ በአንዳንድ መግለጫዎች መሠረት ወደ 80 ሺ ይጠጋሉ ፤ ከ 100 ሺ በላይ