የደቡብ ሱዳን የረሃብ አደጋ ስጋትና ኦክስፋም DW Amharic May 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጦርነት በቀጠለባት ደቡብ ሱዳን ለረሃብ አደጋ ለተጋለጠው ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ ለማቅረብ ለጋሽ ሃገራት ገንዘብ እንዲለግሱ ተጠየቁ ። ኦክስፋም የተባለው የብሪታኒያ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለችግሩ ከወዲሁ አፋጣኝ መልስ ካልተሰጠ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናውያን ህይወት አደጋ ላይ እንደሚወድቅ አስጠንቅቋል ።