አቡጊዳ – የኢሕአዴግ አጋዚ ጦር በወለጋ ዜጎችን እያሰረ ነው – ጊምቢም እየወደመች ነው !

«አበሾች አዲስ አበባን በመጠቀም የኦሮሚያን መሬት እየወረሩ ነው» በሚል በቅርቡ ይፋ የሆነውን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በመቃወም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወቃል። ከተቃዉሞው ጋር በተገናኘ በርካታ ዜጎች የሞቱ ሲሆን፣ በንብረትም ላይ ከፍተኛ ጥፋት ደርሷል።

በተነሳው ቀውስ ሰለባ ከሆነቸው ከተማ አንዷ የጊምቢ ከተማ ናት። ከጊምቢ የተላኩ ፎቶዎችን ይመልከቱ

gimbi6

gimbi5

gimbi4

gimbi3

gimbi2

gimbi1

Gim2

Gim1