ኤርትራዊው የስነ ቃል አጥኚ DW Amharic May 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኤርትራዊው ደራሲ ሰለሞን ፀሓዬ በትግርኛ ቋንቋ በቃል የሚነገሩትን ባህላዊ አባባሎች እና ትውፊቶችን በማጥናት በመጽሐፍ መልክ አሳትመዋል።