«ፊደል» የትምህርት ድረ ገፅ DW Amharic May 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁለት በጀርመን የሚኖሩ ወጣቶች በተለይ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን አንድ የትምህርት መማሪያ ድረ ገፅ ሰርተዋል።ስለዚህ የትምህርት ድረ ገፅ አላማ እና አጠቃቀም መስራቾቹ በዛሬው የወጣቶች ዓለም ይገልፁልናል።