የጀርመን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ማሕበርና ኢትዮጵያ DW Amharic May 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዋና ጽ/ቤቱ በሰሜን ጀርመን በገኧቲንገን ከተማ የሚገኘው በዓለም ዙሪያ በጭንቅ ላይ ለሚገኙ ሕዝቦች ተቆርቋሪ መሆኑ የሚነገርለት ማሕበር(GFBF) በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የሰብአዊ መብት ይዞታ አስመልክቶ ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ አወጣ።