በተስፋ የሚጠበቀው የደ/ሱዳን ተቀናቃኞች ግንኙነት DW Amharic May 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ሱዳን ካለፈው ታህሳስ ወር ወዲህ በመንግሥቱ ጦር እና በዓማፅያኑ መካከል በቀጠለው ውጊያ ስቃይ ውስጥ ያለው ተፈናቃዩ ሲቭል ሕዝብ ወደ የማሳው በመለስ ዘር እንዲዘራ እና ወደ ዕለታዊ ተግባሩ እንዲመለስ ለማስቻል በምሥራቅ