የኢትዮጵያ ቅርስ እንክብካቤ ማህበር በስዊድን DW Amharic May 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዕድሜ ብዛት በኢትዮጵያ በማርጀት እና በመፈራረስ ላይ ያሉ ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ ስዊድን ውስጥ አንድ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች እንክብካቤ ማህበር ተቋቁሞ ሥራ ጀምሮዋል። በቅርስ አጠባበቅ ሥራ ላይ ያተኮረው ይኸው ማህበር የተመሠረተው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር።