« ኤም ዲ ሲ» የገጠመው የመከፋፈል ስጋት DW Amharic May 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትልቁ የዚምባብዌ የተቃውሞ ፓርቲ የዴሞክራሲ ለውጥ እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ፣ «ኤም ዲ ሲ » አመራር አባላት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በፓርቲው ህልውና ላይ ስጋት ደቀነ።