ጃዝ – ብሉ ኖት ሬከርዲንግስ – 75 ዓመት VOA Amharic May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ይህ ዓመት ለአሜሪካ ጃዝ ሙዚቃ ትልቅ ዓመት ነው፡፡ ይህንን ቀን በታላቅ ጉጉት ሲጠብቁ የኖሩ ብዙ ናቸው፡፡ የብሉ ኖት ቀረፃ መለያ ከተፈጠረ እነሆ ሰባ አምስት ዓመት ሆነው፡፡ በትንግርታዊው ብሉ ኖት የልደት ዓመት ላይ የተጠናቀረውን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡