የአፍሪቃ ግብርና ሚኒስትሮች ጉባኤ DW Amharic May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ግብርና ሚኒስትሮች ጉባኤ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በተመድ ለአፍሪቃ ልማት በተለያዩ ዘርፎች እንቅስቃሴዎች መደረጋቸዉን ተከትሎ የዘንድሮዉ የጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ደግሞ የግብርናዉ ዘርፍ ትኩረት እንዲያገኝ ተወስኗል።