አንድነት በደራሼ ወረዳ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ!! – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት Abugida May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፊታችን እሁድ ለሚያደርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም አስተዳደር እጦትና የካድሬዎች ጭቆናን በይፋ የሚቃወምበት እንደሚሆን ፓርቲው አስታውቋል፡፡