የሜርክል የአሜሪካን ጉብኝት DW Amharic May 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ከነገ ጀምሮ አሜሪካን ይጎበኛሉ ። የሜርክል የአሁኑ ጉብኝት ከከዚህ ቀደሞቹ የአሜሪካን ጉብኝቶች በተለየ ሁኔታ ውስጥ ነው የሚካሄደው ።