የጆን ኬሪ የአፍሪቃ ጉብኝት DW Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው ። የስድስት ቀናት የአፍሪቃ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ የሚጀምሩት የኬሪ ትኩረት የሰብአዊ መብቶች ቀውስ በተከሠተባቸው አካባቢዎች የሚሰጥ እርዳታ እንዲሁም የኤኮኖሚ ትብብር እንደሚሆን ተገልጿል ።