125 ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረው የካርል ዛይስ ድርጅት DW Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ፤ የኢንዱስትሪው አብዮት በእንግሊዝ ሀገር ከተጀመረ በኋላ ፣ በአፋጣኝ የዚህ እንቅሥቃሤ ተጋሪና አራማጅ ለመሆን ከበቁት ጥቂት ግንባር ቀደም ሃገራት መካከል አንዷ ጀርመን መሆኗ የሚታበል አይደለም። የፈላስፎችና የተመራማሪዎች