እልባታ ያልተገኘለት የዩክሬይን ውዝግብ DW Amharic April 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሰሜን አትላንቲክ ጦር ኪዳን ድርጅት በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ «ኔቶ» የሩስያ ጦር ከዩክሬን ድንበር ማፈግፈጉን የሚመለከት ማረጋገጫ እንዳልደረሰው ገለጠ።