የአውሮፓ ህብረት የልማት መርህ DW Amharic April 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ምርጫ ጥቂት ሳምንታት በቀረቡት በአሁኑ ጊዜ በየሃገሩ የምርጫ ዘመቻዎች እየተካሄዱ ነው ። በነዚህ የምርጫ ዘመቻዎችም የህብረቱ የልማት ፖለቲካ መርህ እምብዛም ትኩረት አለማግኘቱ እየተተቸ ነው ።