ዩክሬይን፥ የ«ኦሴ» አባላትን የማስፈታቱ ድርድር ቀጥሏል DW Amharic April 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮጳ የደኅንነትና የትብብር ድርጅት በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ «ኦሴ» ታዛቢ ቡድን አባላት እንዲፈቱ የጀርመን ፌዴራል መንግሥት ጥሪ አቀረበ።