የስድስት ጦማርያንና የአንድ ጋዜጠኛ መታሰር

ስድስት ጦማሪያን እንዲሁም አንድ ጋዜጠኛ ትናንት ከቀትር በኃላ አዲስ አበባ ውስጥ መታሰራቸው ተሰማ። ዞን «9» በመባል የሚታወቀዉ የጦማርያን ስብስብ አባላት ላይ ላለፉት ሰባት ወራት ከፍተኛ ክትትል ሲደረግ መቆየቱም ተመልክቶአል።