የደቡብ አፍሪቃ «ነፃው ትውልድ» DW Amharic April 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ አፍሪቃ ህዝብ ነፃነቱን ካገኘ ከ20 ዓመት በኋላ የሀገሪቱ ወጣቶች ለመሆኑ ምን ያህል ተዋህደው እየኖሩ ነው? ብዙዎችእንደሚሉትግን ከሆነ አሁንም በሀብታም እና ደሀ ፣ በጥቁር እና ነጭ መካከል ልዩነቱ በሰፊው ይስተዋላል።