ስዊድናዊው የንጉሡ አገልጋይ በኢትዮጵያ DW Amharic April 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግሥት በኢትዮጵያናኤርትራ ላይ ከፍተኛ ትኩረት አድርጎ እንደሠራ ይጠቀሳል። አማርኛና ትግርኛን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችም ሊቅ ነበር፤ ስዊድናዊዉ ዶ/ር ዮሐንስ ኮልሞዲን።