«የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ» እውቅና መከልከል DW Amharic April 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ» የሚል ስያሜ እንዳለው የጠቀሰው ማኅበር ሕጋዊ ምሥረታ ባካሂድም የፌዴራል በጎ-አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ሕጋዊ ዕውቅና ነፈገኝ ሲል አማሯል።