አሜሪካ ኩባን ከሽብር ፍረጃ ዝርዝሯ ልታስወግድ ነው BBC Amhric January 17, 2025 ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽብርተኝነትን በመንግሥት ደረጃ ስፖንሰር ታደርጋለች በሚል የተፈረጀችውን ኩባ ከዝርዝሩ ሊያስወጧት እንደሆነ ተናገሩ።