የጾም ምግብ፤ ለጤንነት ወይስ አዲስ ፈሊጥ DW Amharic April 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም ዙሪያ በአጽዋማት ጊዜ ብቻ ፤ ከሥጋና ከእንስሳት ተዋጽዖዎች የሚታቀቡ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መኖራቸው የታወቀ ነው። ዘወትር የሚጾሙት በተለይ «ቤጋንስ» የሚባሉት የሚከተሉት የአመጋገብ ስልት መንስዔ ምን ይሆን? ከጤንነት አኳያስ አመጋገቸው ምን ያህል የተሟላ ነው?