ኢትዮጵያ በጦር ኃይሏ በጥቁር አፍሪካ ‘አንደኛ’ ነች VOA Amharic April 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለምን የጦር አቋም የሃገሮች ደረጃ የሚያወጣው “ግሎባል ፋየርፓወር” ዌብሣይት የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ከሰሃራ በስተደቡብ ባለው አፍሪካ እጅግ ብርቱው መሆኑን አስታውቋል፡፡