የዩኔስኮ የቻይና አደራ ፈንድ DW Amharic April 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቻይና 8 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ያደረገችበት የዚሁ የዩኔስኮ የቻይና አደራ ፈንድ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ከሆኑት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት ።