የአፍሪቃዉያን ስደተኞች ጎርፍ በኢጣልያ DW Amharic April 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሊቢያ የባህር ዳርቻ በሜዲተራንያን ባህር በኩል በጀልባ ወደ ደቡባዊ ኢጣልያ ግዛቶች የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ።