የጀርመንና የሩዋንዳ ትብብር DW Amharic April 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ሩዋንዳ ትብብር በመግባባትና በጋራ ፍላጎት ላይ የተመረኮዘ እንደሆነ የሩዋንዳ ባለስልጣን አመለከቱ። የሩዋንዳ የትምህርት ሚኒስትር ዴታ ማቲያስ ሃርባሙንጉ ሀገራቸዉ በአሁኑ ወቅትም በትምህርት ዘርፍ ከጀርመን የዳበረ ልምድ እየተጠቀመች ነዉ ይላሉ።