ከመቶ ትሪልዮን በላይ ዶላር ከአፍሪካ ጠፍቷል

  ባለፉት አርባ ዓመታት አፍሪካ በካፒታል ሽሽት ምክንያት ከ103 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ማጣቷ ተገለፀ፡፡ አፍሪካ ይህንን ገንዘብ ማስቀረት ችላ ቢሆን ኖሮ የሚሌኒየሙን የልማት ግቦች ከማሳካት የበለጠ ብልፅግና ይኖራት ነበር ተብሏል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምፅን ዘገባ ያዳምጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*