የኢትዮጵያዊዉ አዳጊ የነፃ ትምህርት እድል DW Amharic April 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሎንዶን ብሪታን ዉስጥ በዝቅተኝነት ከሚመደቡት ትምህርት ቤቶች በአንዱ ይማር የነበረ አዳጊ ኢትዮጵያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቢድ ካምሮንን ጨምሮ የሀገሪቱ 19 ሚኒስትሮች ወደተማሩበት ኮሌጅ የመግባት እድል አገኘ።