ወ/ሮ አስቴር ማሞ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ ተሾሙ

ወ/ሮ አስቴር  ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል፡፡ በኢትዮጵያ አንዲት ሴት እንዲህ ባለው ከፍተኛ ሥልጣን ላይ ስትቀመጥ ወ/ሮ አስቴር የመጀመሪያዋ ናቸው፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ