የወ/ሮ ዓለምሰገድ ኅሩይ አስከሬን አረፈ VOA Amharic April 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጋዜጠኛና መምህርት ወ/ሮ ዓለምሰገድ ኅሩይ አስከሬን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ፤ ሰኞ፣ መጋቢት 29/2006 ዓ.ም በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ-መቃብር ተፈፅሟል፡፡ ወ/ሮ ዓለምሰገድ ያረፉት ባለፈው ሣምንት መጋቢት 23/2006 ዓ.ም ነበር፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡