የጋዜጠኛ ዓለምሠገድ ፈቃደ ሥላሴ ዜና እረፍት DW Amharic April 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለበርካታ ዓመታት በራድዮ ጋዜጠኝነትና በአሰልጣኝነት ያገለገለችው ጋዜጠኛ ወይዘሮ ዓለምሠገድ ፈቃደ ሥላሴ ህሩይ አረፈች።