የርዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 20ኛ መታሰቢያ ዓመት DW Amharic April 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወጣት የርዋንዳ ዜጎች በሀገራቸው እአአ 1994 ዓም በተካሄደው የጎሣ ጭፍጨፋ የሞቱትን ለማሰብ 2014 ዓም ከገባ ወዲህ አንድ ማስታወሻ ችቦ በመላይቱ ሀገር ይዘው በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ። እአአ የፊታችን ሰኞ፣ ሚያዝያ ሰባት፣ 2014 ዓም ችቦው መዲናይቱ ኪጋሊ ይገባል። በዚሁ ዕለት የጎሣው ጭፍጨፋ የተጀመረበት 20ኛ ዓመት ይታሰባል።