ዉጥረት የጋረደዉ የአፍጋኒስታን ምርጫ DW Amharic April 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አፍጋኒስታን ውስጥ ዛሬ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመካሄድ ላይ ነዉ። ፕሬዚዳንት ሃሚድ ካርዛይን የሚተካ ለመምረጥ ወደ 12 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ ለምርጫ መጠራቱ ተመልክቷል።