የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረት ጉባኤ ፍፃሜ DW Amharic April 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ ለ2 ቀናት የተካሄደው 4ተኛው የሁለቱ ክፍለ ዓለማት መሪዎች ጉባኤ ሲጠናቀቅ መሪዎቹ የጋራ ችግሮቻቸውን በጋራ ለመፍታትም ፅኑ አቋም እንደያዙ አስታውቀዋል ።