የኢንተርኔት አጠቃቀምና አስተዳደር-(አመራር) DW Amharic April 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢንተርኔት ፤ በአሁኑ ዘመን ችላ የማይባል የዕለታዊ ህይወት አንድ አካል ነው ከተባለ፣ አባባሉ ሢሦውን የዓለም ሕዝብ ብቻ ነው የሚመለከተው። አብዛኛው የዓለም ሕዝብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባቀረበው መረጃ መሠረት የኢንተርኔት ተጠቃሚ