የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሞት በካሌ ፈረንሳይ DW Amharic March 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባሳለፈነው የካቲት ና በያዝነው የመጋቢት ወር ኢትዮጵያውያንና የሌሎች አገራት ስደተኞች በካሌ በተለያዩ አደጋዎችና ባልታወቁ ምክንያቶች ህይወታቸውን አጥተዋል ፡፡