የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ስለላ ያካሄዳል ሲል አንድ የሰብአዊ መብት ቡድን ገለጸ VOA Amharic March 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic Human Rights Watch የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ያወጣው አዲስ ዘገባ ኢትዮጵያ በአገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ከሚኖሩት ኢተዮጵያውያን ጋር የሚደረገውን ግንኙነት ለመከታተል ሲል በጣም የተራቀቀውን የሰለላ ሶፍት ዌር ይጠቀማል ይላል።