በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ያጋጠመው የወረቀት ቃጠሎ DW Amharic March 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፣ ባለፈው ቅዳሜ ከቀትር በኋላ በደረሰው የአሳት ቃጠሎ፣ በዋናው ህንጻና ማሺኖች ላይ የደረሰ ጉዳት ባለመኖሩ፤ የማተሚያ ቤቱ መደበኛ ሥራ አለመተጓጎሉን ማተሚያ ድርጅቱ ገለጠ። በቃጠሎው የወደሙት በጓሮ በኩል የነበሩ ትርፈ