አፍሪቃውያን ስደተኞች በበርሊን DW Amharic March 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በስምምነቱ ሰነድ ላይ እንደተገለፀው የበርሊን አስተዳደር ስደተኞቹ ያቀረቡለትን ጥያቄዎች ለመመለስ ቃል ገብቷል ።እርዳታ ሰጭዎች አስፈላጊውን እንክብካቤ እንዲያደርጉላቸውም ፈቃደኝነቱን ገልጿል ።