የአውሮፓ ህብረትና ሩስያ DW Amharic March 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ ፣ በዩክሬን ስር የነበሩትን ክሪምያንና የሴቫስቶፖል ከተማን የፌደሬሽኗ አካል የምታደርግበትን ይፋ ሰነድ ዛሬ ፈርመዋል ።