እልባት ያልተደረገለት የዳርፉሩ ውዝግብ፣ DW Amharic March 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አፍሪቃ ውስጥ ከውዝግብ ካልተላቀቁት አካባቢዎች አንዲዱ የሱዳን ምዕራባዊ ክፍለ ሀገር ፣ ዳርፉር መሆኑ አይታበልም። የዳርፉር ኑዋሪዎች፤ እ ጎ አ ከ 2003 ዓ ም አንስቶ ፤ ከሽብር ሁከት ግድያና ስደትገና አልተገላገሉም፤ በመኻሉ በቆዩ ችግሮች ላይ አዳዲስ ታክለዋል።