የኢትዮጵያ ቱሪዝምና የጉብኝት ባህላችን DW Amharic March 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም ላይ ያሉ በርካታ ሃገራት ቱሪዝምን ዋና የኤኮኖሚ ምንጭ በማድረግ በየዓመቱ በሚሊያርድ የሚቆጠር ገንዘብ በማግኘት፤ ቱሪዝምን ጠቃሚ የኤኮኖሚ ዘርፍ ማድረጋቸዉ ይታወቃል። ቱሪዝም ከገቢ ማስገኛነቱ ባሻገር ባህልና ሃገርን በማስተዋወቁ ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳለዉ ይታወቃል።