የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 6.2 ቢሊዮን ብር ሊያበድር ነው VOA Amharic March 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለመንገድ ግንባታ የሚሆን የስድስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ዛሬ በዓለም ባንክ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ተፈርሟል።