የእስልምና ሥነ-ፅሁፍ በአፍሪቃ ቀንድ DW Amharic March 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእሥልምና ሥነ-ፅሁፍ ምሥራቅ አፍሪቃ ዉስጥ በሚነገሩ በተለያ ቋንቋዎች ለረጅም ጊዜ የተለያዩ አገልግሎቶች ሲስጥ እንደነበር አጥኚቹ ተናግረዋል።በተለይ ሐረር ከተማ የገኙ መዛግብትና መፃሐፍት የምሥራቅ አፍሪቃዉ ጥንታዊዉ የሙስሊሞች ሥልጣኔ ከዝነኛዋ የቲምቡክቱ (ማሊ) ሥልጣኔ ጋር ታሪካዊ ትስስር እንዳለዉ ተመራማሪዎቹ አስታዉቀዋል